“ተነሥተን እንሥራ አሉ፤ እጃቸውንም ለቤተክርስቲያን በጎ ሥራ አበረቱ” “Let us rise up and build. So they strengthened their hands for this good work.” ነህምያ ፪፡፲፰ | Nehemiah 2:18
የቤተክርስቲያን ግንባታ Church Building Project
ምዕራፍ ፩ ጸድቋል! (Phase 1 Approved & Completed!) የግንባታ ንድፍ እና ፕላን ስራው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል:: አሁን ደግሞ ወደ ሁለተኛው ምዕራፍ - የሕንጻውን ውስጣዊ ክፍል ለቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዲውል ወደ ማስተካከል (Interior Build-out) ተሸጋግረናል::
Design (ንድፍ)
2
Interior (ውስጣዊ)
3
Exterior (ውጫዊ)
Construction Progress
Current: $580,000 Goal: $1,000,000
Design Rendering 1 Design Rendering 2 Design Rendering 3
የግንባታ ዜና Phase 2 Interior Work Updates
የመልሶ ማልማት ሂደት ስራዎች Current Construction Architecture Media
የምስጋና መሥዋዕት Sacrifice of Praise & Pledges

የልገሳ ቅጽ

SECURE DONATION HUB