“ለዘመኑም ሁሉ ሥርዓት ይኖረዋል፤ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ማዳን ይሆናል፤ እግዚአብሔርን መፍራት እርሱ መዝገቡ ነው።” “He will be the sure foundation for your times, a rich store of salvation and wisdom and knowledge; the fear of the Lord is the key to this treasure.” ኢሳይያስ ፴፫፡፮ | Isaiah 33:6
ቋሚ መደበኛ መርሃ ግብሮች Regular Liturgical Services
Divine Liturgy / ቅዳሴ
Sunday: 6:00 AM - 9:30 AM
Sunday School / ትምህርት
Tue & Thu: 6:00 PM - 8:00 PM
Saturday: 10:00 AM - 1:00 PM
Weekly Prayer / ጸሎት
Wednesday: 6:00 PM - 7:00 PM
የሚመጡ መንፈሳዊ መርሃ ግብሮች Upcoming Spiritual Events
ነሐሴ ፩ - ፲፮ | AUG 7 - 22, 2026
የሱባኤ እና የፍልሰታ ጾም መርሃ ግብር
Fast of the Assumption (Filseta)

በጾመ ፍልሰታ ወቅት በየቀኑ የሚደረጉ ልዩ የጸሎት፣ የኪዳንና የቅዳሴ መርሃ ግብሮች።

Special daily spiritual services, intercessions, and Divine Liturgy throughout the 15-day fast of the Holy Virgin Mary.

Schedule View