"በደስታ የሚሰጠውን እግዚአብሔር ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ" "So let each one give as he purposes in his heart, for God loves a cheerful giver." ፪ ቆሮንቶስ ፱፡፯ | 2 Corinthians 9:7

የልግስና ስጦታ

The Blessing of Giving

🕯️ መንፈሳዊ እድገት Spiritual Growth መስጠት የአምልኮ አካል ነው:: ያለንን ሁሉ ከእግዚአብሔር እንደተቀበልን የምናምንበትና በምስጋና የምንመልስበት መንገድ ነው:: Giving is an act of worship. It acknowledges that everything we have is a gift from God, returned with gratitude.
🧱 ለቀጣዩ ትውልድ Legacy of Faith የእርስዎ ስጦታ የቤተክርስቲያናችንን ግንባታ በመደገፍ ለልጆቻችንና ለቀጣዩ ትውልድ የሚሆን ቅዱስ ስፍራ ያዘጋጃል:: Your contributions support our building project, ensuring a sacred home for future generations to pray and grow.
🤝 የማኅበረሰብ አገልግሎት Community Impact ከሰንበት ትምህርት ቤት እስከ አረጋውያን እንክብካቤ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ የእርስዎ ልግስና ወሳኝ ነው:: From Sunday School to pastoral care, your generosity keeps our vital ministries alive and serving those in need.

ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ

Secure Online Donation