"ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም ያማረ ነው" "Behold, how good and how pleasant it is for brethren to dwell together in unity!" መዝሙር ፻፴፪፡፩ | Psalm 133:1
የቤተክርስቲያን አባልነት ምዝገባ
Parish Membership Registration
አባልነት / Membership

የዚህች ቤተክርስቲያን አባል መሆን ማለት የክርስቶስ አካል ከሆነው ማኅበረሰብ ጋር አንድ መሆን ማለት ነው::

To become a member of this parish is to join a community dedicated to the body of Christ.

ግዴታዎች / Commitments

አባላት በቅዳሴ መሳተፍ፣ በንስሐ ሕይወት መኖር እና ቤተክርስቲያንን በዕውቀትና በገንዘብ መርዳት ይጠበቅባቸዋል::

Members are encouraged to participate in Liturgy, maintain a life of repentance, and support the church through service and tithing.