ምዝገባ የሚፈቀደው ዕድሜያቸው 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ልጆች ብቻ ነው::
Registration is only permitted for children who are 5 years old and above.
ዕድሜያቸው 4 ዓመት የሆኑ ልጆች በክፍል ውስጥ እና በማንኛውም እንቅስቃሴ ወቅት በወላጆቻቸው መታጀብ አለባቸው::
Children aged 4 must be accompanied by their parents at all times, including during class and all other activities.