"እያንዳንዱ የተቀበለውን የጸጋ ስጦታ እንደ እግዚአብሔር ልዩ ጸጋ ባለመደቦች እርስ በርሳችሁ አገልግሉ" "As each one has received a gift, minister it to one another, as good stewards of the manifold grace of God." ፩ ጴጥሮስ ፬፡፲ | 1 Peter 4:10
የአገልጋዮች ምዝገባ Volunteer Registration
የአገልግሎት ጥሪ / Call to Service

በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች ለማገልገል ፈቃደኛ የሆኑ አባላትን ሁሉ እንቀበላለን::

We welcome all members who are willing to serve in various departments of the Sunday School.

አስፈላጊ መስፈርቶች / Requirements

አገልጋዮች የቤተክርስቲያኗን ስርዓትና ደንብ የሚያውቁ እና ለመተግበር ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል::

Volunteers must be committed to following the traditions and regulations of the Orthodox Tewahedo Church.